ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከግብፅ እስረኞችን አስፈቱ PM Abiy Ahmed in Cairo freed Ethiopians – Cairo Videopublished: 2018-06-11 09:30:26

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከግብፅ እስረኞችን አስፈቱ
PM Abiy Ahmed in Cairo freed Ethiopians.

source

Some local news is curated - Original might have been posted at a different date/ time! Click the source link for details.

23 Comments - Write a Comment

 1. ዋዉ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባረካዉ በጣም ደስ ዪለል

  Reply
 2. አብያችን እድሜን አብዝቶ ይስጥህ የኛ ምርጥ የኢትዮጵያን ንጉሳችን በቃ ልዩ ስጦታችን

  Reply
 3. D/r aby e/r ybarkh tebarek byahalew ishi

  Reply
 4. ኢትዪውስያሉውት ለምን አታስፍተምጨርስክ

  Reply
 5. Clover smart proud of you Doctor Abiy Ahmed God bless you

  Reply
 6. አብይ ምን እባቴ ልሁንልህ የእውነት እመብርሀን ትጠብቅልን የእውነት ስሞቴን እንዴት መግለፅ ይቻላል ጓደኞቸ በደስታ ልሞት ነው

  Reply
 7. እኔ ለአተ ቃላት የለኝም ሺ አመት ንገሥ

  Reply
 8. yemtamlkew amlak ytebekh zemnh bruk yehun

  Reply
 9. Egzihaber yemesegen enkuwan des alchew

  Reply
 10. ጀግና መሪ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  Reply
 11. ላብያችን እረጅምም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  Reply
 12. አቤት ጠቅላይ ምንስተረችን እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት ለወገንክ የቆምክ አንተ ነክ ????

  Reply
 13. aselikesgne liletl kider kafeih sewta aliah yemlish weird denih

  Reply
 14. እግዚሀቤር ይመስገን ችግር ላይ ያለ ወገን ያውም በሰው ሀገር ወገን ዘመድ ከማይጠይቅበት ይህ በቂ ነው ያገባኛል ላለ ወገን እደወያኔ ልዘረፋ ብቻ ሳይሆን

  Reply
 15. ማሻአላህ ደስ ይላል በየ ቦታው የታሰሩና በየ ቦታው እቤታቸው እየፈረሰ ያሉ ወገኖቻችን እንዲሁም የአክሱምን ሙስሊምም ነገር ቢስተካከል መቻቻል እና አንድነታችን ብንልጠነክር ለሃገራችን እድገት ይበጃል በአላህ ፍቃድ የሁልጊዜ ዱአዬ ነው

  Reply
 16. እራስን መሆን!!! ውድ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት አሳየኸን ለወገን ደራሽ መሆንህ አሳፈርካቸው አስተማርካቸው ላለፊት ገዢዎችና መሪዎች አስተማሪነትህ ለትውልድ የሚያልፍ : ጀባዳ! በርታ! የሌሎች ባለስልጣን ሚስቶች በግል አውሮፕላን ሲጓዙ አንተ ግን ክብርህ ሕዝብህ መሆኑን አሳየህ : በየወቅቱ አዲስ ነገር እያደረክ ሕዝብህን አስደሰትክ ዘረኞችን አሸማቀቅህ ዘመንህን እግዚአሄር በጥበብ, በማስተዋል, በበረከት ,በፍቅር ና በጤና ይሙላብህ።

  Reply
 17. አብይ አንተ የድሀ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  Reply
 18. እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል

  Reply
 19. ጌተ ሀይ ዶክቶር አባይን ከክፉ ጠብቅ

  Reply
 20. that is history, one day journalist will interview many prisoners who succeeded in their country because of a good man called Aby. this is a good history Berta Berta

  Reply
 21. ይህ ብቻ ሳይሆን ሁሉ የምታረገው ያለሀው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
  መንገድህ ሁሉ የለመለመ ይሁን ልጆችህ ያንተን ፈለግ የሚከተሉይሁን አሜን።

  Reply

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.